Take a fresh look at your lifestyle.
Browsing Category

Amharic News

ጥቂት የሠራዊት አባላት ወደ ቤተ መንግስት እንዲሄዱ ከጀርባ በመሆን ሲያነሳሱ የነበሩ አካላት በቁጥጥር ስር እየዋሉ መሆኑ ተገለፀ

( የፋና ዘገባ) ጥቂት የሠራዊት አባላት ወደ ቤተ መንግስት እንዲሄዱ ከጀርባ በመሆን ሲያነሳሱ የነበሩ አካላት በቁጥጥር ስር እየዋሉ መሆኑን የኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሰዓረ መኮንን አስታወቁ። ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሰዓረ መኮንን በዛሬው እለት አጠቃላይ የመከላከያ ሰራዊቱን አስመልክ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ባሳለፍነው…

የአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን የሙዚቃ ትይንት ጥቅምት 24 ይካሄዳል ተባለ

የተወዳጁ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ)‹ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር› የተሰኘው የሙዚቃ ትይንት ጥቅምት 24 እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ቴዲ አፍሮ ጉዳዩን በተመለከተ የሚከተለውን ፌስ ቡክ ገጽ ላይ አስፍሯል፡፡ --------- ‹‹ ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር በጥቅምት 24 መስከረም 5 ቀን 2011 ዓ/ም ሊካሄድ ታስቦ የነበረውና በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን ሲራዘም…

የመከላከያ ሰራዊት አባላት ይቅርታ ጠየቁ

ቤተመንግስት በመሄድ ለጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጥያቄ ያቀረቡ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ለመንግስትና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይቅርታ ጠየቁ፡፡ የመከላከያ ሰራዊት አባላቱ ህዝቡን ለመካስ ይበልጥ ጠንክረው እንደሚሰሩም አስታውቀዋል፡፡የመከላከያ ሰራዊት አባላቱ ይቅርታ የጠየቁት ከመከላከያ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመኮንኖች ክበብ ውይይት ባደረጉበት ወቅት ነው፡፡…

4 ኪሎ ቤተመንግስት አካባቢ ያለው እንቅስቃሴ መፈንቅለ መንግስት ይመስላል

አራት ኪሎ ቤተመንግስ አዳች ነገር ተፈጥሯል፡፡የሚሰማው ሁሉ ኩዴታ(መፈንቅለ መንግስት) የሚያካሄድ ይመስላል፡፡ከ7 በላይ ኦራል መኪኖች ወታደር ጭነው በአዲሱ ገበያ በኩል ወደታች እየወረዱ ነው፡፡ወደ ቤተ መንገስት የሚወስዱት መንገዶች ከአራት ኪሎ፣አቧሬ፣ካዛችስና መስቀል አደባባይ ተዘግተዋል፡፡ አሁን ደግሞ ፋና እና ኢቲቪ፣ ቴሌን ጨምሮ የተለያዩ የሚዲያ ተቋማት በፌደራል ፖሊስ…

ኦነግ ትጥቁን እንዲፈታ ተጠየቀ

ኦነግ ወደ ሀገር የገባው ትጥቅ ፈትቶ መሆኑንና አሁንም ቢሆን የቀረውን ትጥቅ መፍታት እንዳለበት፣ ካልሆነ ግን መንግስት የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅና ህገመንግስታዊ ስርዓቱን ለማስጠበቅ ሲል ትጥቅ የማስፈታቱን ስራ እንደሚሰራ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ ገልጸዋል፡፡ ከሰሞኑ የኦነግ አመራር አቶ ዳውድ ኢብሴ ከዋልታ ቴሌቪዥን ጋር…

ኤልቲቪ ብሮድካስት ባለስልጣን ማስጠንቀቂያ እንዳልሰጠው ገለፀ

(ቢቢሲ አማርኛ)፡-በቅርቡ ኤልቲቪ ቴሌቪዥን(LTV) ጣቢያ ላይ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀ መንበር ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ከቤተልሄም ታፈሰ ጋር ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ለቴሌቭዥን ጣቢያው ማስጠንቀቂያ እንደሰጠ በማህበራዊ ሚዲያ እየተነገረ ነው። የኤልቲቪ የሰው ኃይል አስተዳደር አዲስ ብርሃኑ ግን ማስጠንቀቂያ እንዳልተሰጣቸው ለቢቢሲ…

ደኢህዴን አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ 23 የማእከላዊ ኮሚቴ አባላቱን በክብር አሰናበተ

በዚህ መሰረትም፦ 1 አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ 2 አቶ ሽፈራው ሽጉጤ 3 አቶ ሲራጅ ፈጌሳ 4 አምባሳደር ተሾመ ቶጋ 5 አቶ ተክለወለድ አጥናፉ 6 አቶ ሳኒ ረዲ 7 አቶ ታገሰ ጫፎ 8 አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን 9 ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም 10 አቶ ደበበ አበራ 11 አቶ መኩሪያ ሀይሌ 12 አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ 13…

የቀድሞው የደህንነት ሀላፊ የነበሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ የህወሓት ስራ አስፈፃሚ አባል ሆነው ተመረጡ

ህወሓት በ13ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ዶ/ር ደብረፅዮን የደርጅቱ ሊቀመንበር፣ወ/ሮ ፈትለወርቅን ምክትል ሊቀመንበር እንዲሁም የስራ አስፈጻሚና ማዕክላዊ ኮሚቴ አባላትን መርጧል። በተለያዩ ወንጀሎች የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸው ከሀገር ሸሽተዋል የተባሉት አቶ ጌታቸው አሰፋም የድርጅቱ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አድርጎ መምረጡ ተገልጿል። በዚህም መሰረት፦ ዶክተር ደብረፅዮን…

በሰኔ 16ቱ የቦምብ ፍንዳታ የተጠረጠሩ አምስት ግለሰቦች “በሽብርተኝነት” ተከሰሱ

(ፋና እንደዘገበው)፦ጠቅላይ አቃቢ ህግ በሰኔ 16ቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ላይ ቦምብ አፈንድተዋል ያላቸው አምስት ግለሰቦች ላይ ክስ መሰረተ፡፡ አምስቱ ግለሰቦች ጌቱ ግርማ፣ ብርሃኑ ጃፈር፣ ጥላሁን ጌታቸው፣ ባህሩ ቶላ እና ደሳለኝ ተስፋዬ ናቸው አቃቢ ህግ ቦምብ በማፈንዳት ወንጀል ክስ የመሰረተባቸው፡፡ ክሱ በፌደራል ከፍተኛ…

«አዲስ አበባ የሁሉም ናት» አርበኞች ግንቦት 7

የአርበኞች ግንቦት 7 የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ የሆኑት አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ድርጅታቸውን የሚመለከቱ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ከቢቢሲ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎቸ ምላሽ ሰጥተዋል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከ3 ሺህ በላይ ወጣቶችን በወንጀል ምክንያት ከሰሞኑ ማሰሩ ይታወቃል። ከእነዚህ እሥረኞች መካከል የአርበኞች ግንቦት 7 አቀባበል ኮሚቴ አባል የነበረው ብርሃኑ ተክለያሬድ…