Take a fresh look at your lifestyle.
Browsing Category

Profile

የኦሮሞ ነፃነት ግንባሩ አቶ ዳውድ ኢብሳ ማናቸው?

የ66 ዓመቱ የእድሜ ባለጸጋ፤ ዳውድ ኢብሳ ትውልዳቸው ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ውስጥ ነው። በቀደመ ስማቸው ፍሬው ኢብሳ ይታወቃሉ። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን እዚያው ወለጋ የተማሩት ዳውድ ኢብሳ የሁለተኛ ደረጃ ትምህረታቸውን ለመከታተል ወደ አዲስ አበባ አምረተዋል።አዲስ አበባ ከደረሱ በኋላ ጀነራል ዊንጌት ትምህርት ቤትን ተቀላቀሉ። ከጀነራል ዊንጌት በኋላ የቀድሞውን ቀዳማዊ…

በኢትዮጵያዊነት ልክፍት የተነደፈ ኢትዮጵያዊ!-ታማኝ በየነ!

ታማኝ በየነ ማን ነው? ታማኝ በየነ ከታዋቂ የመድረክ አስተዋዋቂዎች አንዱ ነው። ታማኝ በየነ ጐንደር ውስጥ አይከል ከተማ በ1955 ዓ.ም. ተወለደ። ታማኝ ከልጅነቱ አንስቶ በትያትርና በሙዚቃ ክበባት ውስጥ በድምፃዊነት ያገለግል ነበር፡፡ በ1969 ዓ.ም. ጋይንት አውራጃ ውስጥ በግል ጥረቱ ባቋቋመው የህፃናት የኪነት ቡድን ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የአስተዋዋቂነት ሚና በመውሰድ…

አዲሱ የሶማሌ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ማን ናቸው?

አቶ ሙስጠፋ ሙሐሙድ ዑመር በምክትል ፕሬዝዳንት ማዕረግ የሶማሌ ክልል ጊዜያዊ መሪ ሆነው ተመርጠዋል። አቶ ሙስጠፋ በክልሉ በስልጣን ላይ ያለዉ የኢትዮጵያ ሶማሌ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት አባል ባይሆኑም በጊዜያዊነት ላለፉት ሁለት ሳምንታት በሥልጣን የቆዩትን አሕመድ አብዲ መሐመድን ተክተው ለመጪዎቹ ሁለት አመታት ክልሉን ይመራሉ። በርዕሰ-መሥተዳድርነት እንዲያገለግሉ…

የዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ እናት ማን ናቸው?

የዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን እናት በሚመለከት የተለያዩ ሰዎች የተለያዬ ነገር ሲናገሩ ይሰማል። የቁልቢው ልጅ ደራሲና ጋዜጠኛ ጳውሎስ ኞኞ «አጤ ምኒልክ» በሚል ርዕስ አዘጋጅተው በ፲፱፻፹፬ ዓ.ም. ባሳተሙት መጽሐፍ ገጽ 13 ላይ. . . «ብዙ የታሪክ ፀሐፊዎች እንደሚሉት ወይዘሮ እጅጋየሁ ውብና ከደህና ቤተሰብ መወለዳቸውን ይገልፃሉ። የአባታቸውን ስም ግን የሚገልጽ የለም። ለማ…

አዲሱ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ማን ናቸው?

አዲሱ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አህመድ አብዲ የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሀላፊ ነበሩ።የአብዲ ኢሌ የቅርብ ሰውም እንደነበሩ ተነግሯል። አቶ አህመድ ከድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ በፋይናንስና አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ፤ ከባህርዳር ዩንቨርስቲ በማኔጅመንት ሁለተኛ ዲግሪ እንዳላቸው ታውቋል። አቶ አህመድ የ32 ዓመት ወጣት ሲሆኑ የጋርቦ/ጎዴ ተወላጅ ናቸው ተብሏል።

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ (1957 – 2010 ዓ.ም.)

ጎንደር ልዩ ቦታው ማክሰኝት የተወለዱት ኢንጂነር ስመኘው፣ ላለፉት 32 ዓመታት በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽንና ሕዝብና መንግሥትን አገልግለዋል፡፡ - በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ኮተቤ ማሰልጠኛ ከ1978 – 1991 ዓ.ም. ኢንስትራክተር ሆነው ያገለገሉ ሲሆን፣ - ከ1991 –1992 ዓ.ም. ደግሞ በዋናው መሥሪያ ቤት የኢንጂነሪንግ ዲፖርትመንት ክፍል…

ደራሲው አቤ ጉበኛ (Abe Gubegna)ማን ነው ?

አቤ ጉበኛ በባህርዳር አቸፈር ወረዳ ውስጥ ሰኔ 25 ቀን 1933 ዓ.ም. ተወለድ:: አቤ በልጅነታቸው የቄስ ትምህርት ንባብ፣ ዜማ፣አቋቋምና ቅኔን ከተማሩ በኋላ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በባህርዳር ሁለተኛ ደረጃ ደሞ በአዲስ አበባ ተምተዋል:: ለተወሰነ ጊዜ በማስታወቂያ ሚኒስቴር እና በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በጋዜጠኝነት ካገለገሉ በኋላ ስራቸውን አቋርጠው ወደድርሰት ሙያ…

ሃይሌ ፊዳ ማን ነው? (የትግል ጓድ ምስክርነት)

ሃይሌ ፊዳ ማን ነው? (የትግል ጓድ ምስክርነት) የመቻቻልና የመከባበር ባህል ሳንላበስ ነው፣ በድፍረት ፖለቲካ ውስጥ የገባነው ”እውነቱና መፍትሄው እኔ ጋ ብቻ ነው” የሚለውን አስተሳሰብ መተው አለብን የኛ ትውልድ፤ ለአዲሱ ትውልድ አበርክቷል ብዬ የምጠቅሰው ነገር የለም (አዲስ አድማስ ጋዜጣ__በፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ) ዶ/ር አማረ ተግባሩ ይባላሉ፡፡…

የታላቁ ኢትዮጵያዊ የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ አጭር የህይዎት ታሪክ

ባህር ዳር ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የድጋፍ ሰልፍ ለማካሄድ ከፍተኛ ዝግጅት እያካሄደች ትገኛለች።በዝግጅቱም የተለያዩ ሀሳብ የሚያጸባርቁ መልዕክቶች እየተፀባረቁ ሲሆን ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስንም ለማሰብ ባነሮች ተሰርተዋል።ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ማን ናቸው? የታላቁ ኢትዮጵያዊ የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ አጭር የህይዎት ታሪክ አስራት ወልደየስ ከአባታቸው…