Take a fresh look at your lifestyle.
Browsing Category

History

የሻምበል አብዲሳ አጋ አጭር የህይወት ታሪክ

ወለጋ ውስጥ የተወለደው አብዲሳ የኢትዮጲያን ጦር የተቀላቀለው በ14 አመቱ ሲሆን ጣልያን ኢትዮጲያን ስትወር አገሩን ለመከላከል በሚደረግ ውጊያ ላይ መሳተፍ ጀመረ። እጅግ ዘመናዊ መሳሪያዎች ከታጠቀው የጣልያን ጦር ጋር በሚደረገው ውጊያ ላይ ባጋጠመው የመቁሰል አደጋ ህክምና ላይ ከቆየ በኋላ አዲስ አበባ ውስጥ ፒያሳ አካባቢ በሚገኝ ቤት በቁም እስር ላይ ነበር። በኋላ ጣልያን…

“ፊንፊኔ” በሚል ስም የሚጨቃጨቅ የአዲስ አበባን ታሪክ አያውቅም

(በፕሮፌሰር ሐብታሙ ተገኘ ) Source፡ Via- Reyot የአዲስ አበባ የጥንት ስም “በረራ” ነው፡፡ በረራም ፣ የነገስታቱ ቀዳማዊ ዋና መቀመጫ ከተማ በመሆን ፣ ከአፄ ዳዊት ቀዳማዊ ዘመን ፣ (ከ1380-1413 ) ድረስ ፣ እንዲሁም በአፄ ልብን ድንግል ስርወ መንግስት ዘመን ፣ማለትም (ከ1408-1480) ፣ በረራ ከመቶ አመት በላይ አገልግላለች፡፡በረራ ወረብ በሚባል…

የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ መቃብር ላይ ፅሁፍ…

እንግሊዞች ከመቅድላው ጦርነት ፍፃሜ በሇላ ወደ ሃገራቸው ከወሰዷቸው ውድ ነገሮች መካከል አንዱ የዓጼ ቴዎድሮስ ወንድ ልጅ የነበረው ልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ ነው። ልዑል አለማየሁ ወደ እንግሊዝ አገር ሲወሰድ ገና ስምንት አመት አልሞላውም ነበር፤ በመሆኑም ኣብዛኛውን የህይወት ዘመኑን ያሳለፈው ከእናት አገሩ ዉጪ ነበር ለማለት ይቻላል። ልዑል አለማየሁ እ.ኤ. አቆጣጠር በ…

አምባሳደር ዘውዴ ረታ ማን ናቸው?

አምባሳደር ዘውዴ ረታ በአዲስ አበባ ነሐሴ 7 ቀን 1927 ዓ.ም. ልዩ ስሙ ኦርማ ጋራዥ አካባቢ ተወለዱ:: ትምህርታቸውን በሊሴ ገብረማርያም ለ12 ዓመታት ከተማሩ በኋላ ወደፈረንሳይ ሀገር በመሄድ ተምረው በጋዜጠኝነት በዲፕሎማ ተመርቀዋል:: ወደሃገር ከተመለሱም በኋላ በተለያየ የጋዜጠኝነትና በዲፕሎማትነት ሙያ አገልግለዋል::  በግዜውም የወሬ ምንጭ የሚባል የዜና አገልግሎት…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አጭር ታሪክ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የመጀመሪያውና ትልቁ የመንግሥት የከፍተኛ ትምሕርት ተቋም ነው። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ስምነት የኢትዮጵያን የትምህርት ፋናንና ዕርምጃን እንዲያሳይ ታኅሣሥ ፱ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. ከመመረቁ በፊት፣ መሠረቱ በንጉሠ ነገሥቱ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፪ ዓ.ም. ተጣለ። ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ አዲስ…

አዲስ አበባ፣ ከየት ወደየት? (ዶ/ር ሺመልስ ቦንሣ)

አዲስ አበባ፣ ከየት ወደየት? (ዶ/ር ሺመልስ ቦንሣ) ============ "የድሮዋ በረራ (የአሁኗ አዲስ አበባ) የአምሃራ፤ ጉራጌ እና ጋፋት ክርስትና ተከታዮች ይኖሩባት የነበረች ከተማ ነች" በመጀመሪያ የዛሬ አንድ መቶ ሠላሳ አንድ አመት እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1878 ንጉሰነገስት ምንሊክ ወደ አርሲ ሰራዊታቸውን ይዘው ይዘምታሉ። ባልተቤታቸው እቴጌ ጣይቱ…

ያለፉት የኢትዮጵያ ነገስታት ማዕረግ ለምን “ዘእምነገደ ይሁዳ…” የሚለውን ተቀጽላ ያዘ?

ከኢትዮያዊው ንጉስ ተዋስያንና ከእናቷ ከእቴጌ ኤስሜኒ የተወለደችው ንግስተ ሳባ ተብላ የምትታወቀው የኢትዮጵያ ንግስት ከክርስቶስ ልደት በፊት1013 ዓመት (በ3,987 ዓመተ ዓለም) ላይ የነገሰች ናት። ስሟም ገንኖ የሚታወቅበት ምክንያት ንጉስ ሰለሞን የእስራኤል ንጉስ በነበረበት ዘመን ዝናውን ሰምታ ታምሪን በሚባለው ኢትዮጵያዊ ነጋዴ አማካኝነት ልትጎበኘው በመሄዷና ከተመለሰችም…

የተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት አመሰራረት ታሪክ ምን ይመስል ነበር?

በኢትዮጵያ ወጣቶች የስልጣኔ ትምህርት ቤት ማቋቋም አስፈላጊ መሆኑን የተረዱት ግርማዊ ንጉሰ ነገስት ቀዳማዊ ኃይለስላሴ (በዚያን ጊዜ የኢትዮጵያ መንግስት አልጋ ውራሽና እንደራሴ ልዑል ተፈሪ መኮንን ሲባሉ ሳሉ) አንድ ተማሪ ቤት በ፲፱፻፲፭ (1915) ዓም በዘመናዊ አሰራር አሰናዱ። ትምህርት ቤቱም "ተፈሪ መኮንን ተማሪ ቤት" ተብሎ በስማቸው ተጠራ። ስለአዳሪዎች ተማሪዎች…

#Ethiopia: በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያዎቹ ሚኒስትሮች (1900ዓ.ም)

በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ለመጀመርያ ጊዜ ሚኒስትሮች የተሾሙት  ጥቅምት 14/1900ዓ.ም ነው። በዚያን ጊዜም በዳግማዊ አጤ ምኒልክ የተሾሙት የመጀመርያዎቹ ሰባት ሚኒስትሮች የሚከተለት ናቸው። ፩ኛ.  አፈንጉስ ነሲቡ መስቀሉ -- የዳኝነት ሚኒስትር ፪ኛ. ፊታውራሪ ሃብተጊዮርጊስ -- የጦር ሚኒስትር ፫ኛ. ፀሃፌ ትእዛዝ ገብረስላሴ ወልደአረጋይ -- የፅህፈት ሚኒስትር…

የጦር አርበኛ፣ ፀሐፊ- ተውኔት፣ ደራሲ፣ የመጀመሪያዋ ሴት የፓርላማ ተመራጭ እና ዲፕሎማት ወይዘሮ ስንዱ ገብሩ!

ወይዘሮ ስንዱ ገብሩ በሸዋ ክፍለ ሀገር በመናገሻ አውራጃ በአዲስ ዓለም ከተማ ጥር 6 ቀን 1908 ዓ.ም ተወለዱ። አባታቸው ታዋቂው ዲፕሎማት፣ የመጀመሪያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል ፕሬዘደንት፤ ጣሊያኖች ከኢትዮጵያ ከወጡ በኋላ ደግሞ የምክር ቤቱ ፕሬዘደንት ፤በዳግማዊ ምኒልክ ሹመትም የመጀመሪያው የጎንደር ከተማ አስተዳዳሪ የነበሩት ከንቲባ ገብሩ ደስታ ሲሆኑ ታናሽ…