Take a fresh look at your lifestyle.
Browsing Category

Amharic Press Release

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የ100 ቀናት ስኬት ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

የጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ መቶ ቀናት ሆናቸው።ጠ/ሚኒስትሩ በመቶ ቀናት በርካታ ጉዳዮችን አከናውነዋል።በዚህም “ስኬታ” ናቸው የሚሉ አስተያየቶች በርካታ ሆነዋል።ዶክተር አብይ ባለፉት ሦስት ወራት ያከናወኗቸውን ጉዳዮች የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እንደሚከተለው አቅርቦታል። ________ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የ100 ቀናት፡_ ውስጣዊ…

ሰማያዊ ፓርቲና አርበኞች-ግንቦት 7 ሊዋሃዱ መሆኑ ተገለጸ

ሰማያዊ ፓርቲ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ የዳሰሰበትን መግለጫ ዛሬ ሲያወጣ ከአርበኞች ግንቦት 7 ጋር ለመዋሃድ መንገድ መጀመሩን አስታውቋል።የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። _____________________ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሃሙስ ሰኔ 28/2010 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ አርበኖች ግንቦት 7፣ ኦነግና ኦብነግን ከዚህ ቀደም አሸባሪ ድርጅቶች ናቸው…

“የኦሮሞ ህዝብ በትግሉ ያገኘውን አንድነት ለማደናቀፍ የሚጥሩ አካላትን መታገል አለበት” -ወይዘሮ አዳነች አቤቤ

የኦሮሞ ህዝብ  በትግል ያገኘውን አንድነት ለማበላሸት የሚጥሩ አካላትን መታገል እንዳለበት የኦህዴድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ።በአዳማ እየተካሄደ ባለው 8ኛው የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ ላይ አሁን በክልሉ ወሰንና ሌሎች አካባቢዎች የሚስተዋሉ ግጭቶችን መንስኤያቸውን በተመለከተ ከአባላቱ ጥያቄ ቀርቧል። የጽሕፈት ቤት ኃላፊዋ ወይዘሮ አዳነች ለቀረበላቸው…

ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ሰሞኑን በተለያዩ ከተሞች ስለተደረገላቸው የድጋፍ ሰልፍ የምስጋና መልዕክት አስተላለፉ

የተከበራችሁ የሀገራችን ህዝቦች ሆይ ምስጋና ከሚቀበል ሰው ይልቅ ምስጋና የሚሰጥ ታላቅ ነው፡፡ ያለ ጥርጥር ይህንን እንረዳለን፡፡ ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ በሀገራችን እየታየ ያለው የለውጥ ጭላንጭል፤ አሁን የሀገራችን ህዝብ እየሰጠን ካለው ወሰን አልባ ድጋፍ እና ፍቅር ጋር የሚወዳደር እንዳልሆነ ብንገነዘብም መንግስት ይሄንን ድጋፍ ፣ ፍቅር ፣ ክብር እና አለኝታነት ለተሰሩ…

ም/ጠ/ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በበህር ዳሩ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

ውድ የባህርዳር ከተማ እና የአካባቢዋ ነዋሪዎች የተከበራችሁ የአገራችን ህዝቦች ክብራትና ክቡራን በቅድሚያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ . . . በአካል በዚህ ታሪካዊ ሰልፍ ላይ ባይታደሙም፤ በመንፈስ ግን አብረውን እንደሆኑ በመግለጽ ለባህርዳር ከተማ እና የአካባቢዋ ነዋሪዎች የከበረ ሰላምታ እና መልካም የለውጥ ምኞታቸውን በክብር…

#Ethiopia: ሰበር ዜና፡ አርበኞች ግንቦት 7 የትጥቅ ትግሉን ማቆሙን አስታወቀ

ኢትዮጵያ ዉስጥ በየትኛዉም አካባቢ የሚገኙ ታጋዮቻቸው  ከማናቸውም የአመፅ እንቅስቃሴ እንዲታቀቡ ድርጅቱ ትዕዛዝም አስተላልፏል። የድርጅቱ ሙሉ መግለጫ ከዚህ በታች የሰፈረው ነው። ---------- በሃገራችን የዲሞክራሲ ለውጥ ለማምጣት ተገደን የገባንበትን ማንኛውንም ሰላማዊ ያልሆነ እንቅስቃሴ ገተናል። ልዩ መግለጫ የኢትዮጵያ ህዝብ ላለፉት…

የአርበኞች ግንቦት 7 ልዩ መግለጫ

“የሰለጠነ ፓለቲካ” የምንመርጠው፣ የምናውቀውና የምንመኘው የትግል ስልት ነው!!! የአርበኞች ግንቦት 7 ልዩ መግለጫ _________ ሰኔ 11 ቀን 2010 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ለፌደራል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀረቡትን የሥራ ዘገባ እና ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች የሰጡትን ምላሽ በአንክሮ ተከታትለናል። ዶ/ር አቢይ በዚሁ…