Take a fresh look at your lifestyle.
Browsing Category

Amharic Reportage

የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ኦባንግ ሜቶ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋር ያደረገው ቆይታ

ዘንድሮ ከ1 ሚሊዮን በላይ ዜጐች የተፈናቀሉት በዘር ፖለቲካ ነው በዓለም ላይ በዘር የተቧደነ ሃገር የለም፤ ኢትዮጵያ ብቸኛዋ ነች ሰው በሰውነቱ ብቻ ሰብአዊ ክብሩ ሊጠበቅ ይገባዋል ጥላቻን የሚዘሩ ፖለቲከኞች፣ እውነቱ ሊነገራቸው ይገባል ላለፉት 27 ዓመታት በኢትዮጵያውያን ላይ በዘር ፖለቲካ የተዘራውን ጥላቻ፣ ፍሬውን እያየን ነው የሚሉት የሰብአዊ መብት…

“የአቶ በረከትና የመሰሎቻቸው ሐሳቦች የሙታን ሐሳቦች ናቸው” ታምራት ላይኔ

በሸኘነው ዓመት ማገባደጃ በሚዲያ ጎልተው ከወጡ ሰዎች መሐል የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ታምራት ላይኔ አንዱ ናቸው። በጥቂት ፖለቲካዊና በርከት ባሉ ማኅበራዊ ጉዳዮች ዙርያ ከቢቢሲ አማርኛ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ጥያቄ፦ 2010 እንዴት ነበር? አቶ ታምራት: አንደኛው ለረዥም ዓመት የነበረው የፖለቲካ አስተሳሰብ አዲስ ነገር እንደሚፈልግ፤ ያለፈው ሁኔታ መሞት…

“አቶ በረከት የኪራይ ሰብሳቢነት ፊታውራሪና ነፍስ አባት ናቸው” አቶ መላኩ ፈንታ

የቀድሞ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ በከፍተኛ ሙስና ክስ ተመስርቶባቸው ለአምስት ዓመታት የታሰሩ ሲሆን ከእስር የተለቀቁት ከጥቂት ወራት በፊት ነው። በቀድሞ ፓርቲያቸው ብአዴን ውስጥ እየተወሰደ ስላለው እርምጃና በሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ጥያቄ፦ በአሁኑ ወቅት በብአዴን እየተካሄደ ያለው ለውጥ የምን ውጤት…

“ዝም አልልም፤ ለምን ዝም እላለሁ?”፡ አና ጎሜዝ

(በኢትዮጵያ ጉዳይ አበክረው የሚከታተሉት የአውሮፓ ህብረት አባሏ ወ/ሮ አና ጎሜል ስለ አቶ በረከት የሚከተለውን ምስክርነት ለቢቢሲ አማርኛ ሰጥተዋል።) ጥያቄ፡- ሰሞኑን አቶ በረከትን ቃለ መጠይቅ አድርገንላቸው ነበር። 'ወ/ሮ አና፣ 'እባክዎ አርፈው ይቀመጡ' ብለዎታል፡፡ እንዲያውም እኚህ ሴትዮ ‹‹የፖርቹጋል ቅኝ ግዛት አስተሳስብ አልለቀቃቸውም››፤ ሲሉ ነው አስተያየት…

“ሙሉ ሕይወቴን ለአማራ ሕዝብ ጥቅም ነው ስሠራ የኖርኩት” አቶ ታደሰ ካሳ

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ ታደሰ ካሳን እና አቶ በረከት ስምኦንን ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ማገዱ ይታወሳል። አቶ ታደሰ የብአዴንን ውሳኔ በተመለከተ፤ በጥረት ኮርፖሬሽን ውስጥ ስለነበራቸው ተሳትፎ እንዲሁም ቀጣይ የፖለቲካ ህይወታቸው ምን ሊመስል እንደሚችል ለቢቢሲ አካፍለዋል። ጥያቄ፦ ከብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ለምን የታገዱ ይመስልዎታል? አቶ ታደሰ፦ የጥረት…

“ወይዘሮ አና ጎሜዝ፤ እርስዎ አያገባዎትም! አርፈው ይቀመጡ በልልኝ” በረከት ስምዖን

ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ከፍተኛ ተጽእኖ ፈጣሪ የነበሩት አቶ በረከት ስምኦን በቅርቡ ከብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ አባልነት መታገዳቸው ይታወሳል። አቶ በርከት የብአዴን ውሳኔን በተመለከተ እና የወደፊት የፖለቲካ ህይወታቸው ምን ሊሆን እንደሚችል ለቢቢሲ አጋርተዋል። ጥያቄ፦ የታገዱባቸውን ምክንያቶች ያምኑባቸዋል? አቶ በረከት፦ አላምንባቸውም።…

“የልደቱን ስታይል ለመከተል እያሰብሁ ነው” አቶ በረከት ስምዖን

(የAssociated Press ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ከአቶ በረከት ስምዖን ጋር ያደረገውን ቃለ-ምልልስ፤ከእንግሊዘኛ የተተረጎመ) ጥያቄ: በመጀመርያ ብአዴን ሰሞኑን እርስዎ ላይ ስለወሰደው እርምጃ እናውራ። እርምጃው የተወሰደበት አካሄድ ምን ይመስል ነበር? እርስዎስ እንዴት ያዩታል? ተቀብለውታል? አቶ በረከት: መሰረተቢስ እርምጃ ነው። እንዲታወቅ የምፈልገው እኔ…

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በምሁራን መድረክ ያድረጉት የመክፈቻ ንግግር

ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር የተከበራችሁ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች! እንኳን ወደ አማራ ክልል መዲና ውቢቷ ባህርዳር ከተማ በሠላም መጣችሁ! ከነገሬሁሉ በማስቀደም የአማራ ክልል መንግስት እና ህዝብ የጐደለውን ትሞሉለት ዘንድ ምክራችሁን እና የሙያድጋፋችሁን በመሻት ለልጆቹ ያደረገውን ይህን ታሪካዊ ጥሪ ያለምንም ማቅማማት…

‹‹አምባገኑ ስርዓት ቢወድቅም ገና ወደ ዴሞክራሲው አልተሸጋገርንም››- አቶ ጃዋር መሃመድ

ጃዋር መሃመድ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ያደረገው ምልልስ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በፖለቲካል ሳይንስ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በሰብአዊ መብት ጥናት /በሂዩማን ራይትስ ስታዲስ/ አግኝተዋል፡፡ባለፉት አመታት በኢትዮጵያ በተለይ ደግሞ በኦሮሞ ብሄር ላይ ትኩረት በማድረግ የሰብአዊ መብት ተሟጋችና የፖለቲካ ተንታኝ ሆነው ቆይተዋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህም በተለያዩ አጋጣሚዎች ላይ…

“ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ነው ማለት የትግራይን ህዝብ ማሳነስ ነው።” ሌ/ጀነራል ፃድቃን ገ/ትንሳይ

የቀድሞው የመከላከያ ሰራዊት ኢታማዦር ሹም የነበሩት ሌ/ጄኔራል ፃድቃን ገ/ትንሳይ በወቅታዊ አነጋጋሪ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ቆይታ አድርገዋል።ተከታተሉት። የህወኃት ጉባኤ ዋና አጀንዳ፤ የፖለቲካ ሪፎርም አጀንዳ ነው መሆን ያለበት ”ህወኃት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ነው” ማለት የትግራይን ህዝብ ማሳነስ ነው በለውጡ ጥቅማቸው…