Take a fresh look at your lifestyle.
Browsing Category

Amharic News

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) ስያሜ መቀየሩን አስታወቀ

9ኛውን ድርጅታዊ ጉባኤ ከትናንት ጀምሮ በጅማ ከተማ እያካሄደ የሚገኘው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) ስያሜውን ወደ ኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(ኦዴፓ) መቀየሩን አስታውቋል። ድርጅቱ በጅማ ከተማ እያካሄደ ባለው ጉባኤ በበርካታ ጉዳዮች ላይ እየመከረ መሆኑን እንዲሁም 14 ነባር አመራሮችን በክብር ከፓርቲ ማሰናበቱን አስታውቋል። በዚህም መሰረት፦ አቶ…

ቴዲ አፍሮ ከቡራዩ ለተፈናቀሉ ዜጎች የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ፤ የቅዳሜውን ኮንሰርትም እንደሚሰርዝ ተነግሯል

አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ) ከቡራዩና አከባቢው ተፈናቅለው በአዲስ አበባ በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ተጠልለው ለሚገኙ ዜጎች የአንድ ሚሊዮን ብር እርዳታ ማድረጉ ተገልጸ። አርቲስቱ በተለያየ ቦታ ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃዮችን ዛሬ ዛሬ ገብኝቷል።በደረሰው ነገርም እጅግ ማዘኑን ተናግሯል። ቴዲ አፍሮ “በሀገራችን ርስ በርስ ተዋደን መኖር ሲገባን እንዲህ አይነት…

የአፍሪካ ህብረት በቡራዩ የተፈመውን ወንጀል በፅኑ እንደሚያወግዝ አስታወቀ

የአፍሪካ ህብረት በቡራዩ አከባቢ በንጹሃን ዜጎች ላይ የደረሰውን ግድያና ማፈናቀል በጽኑ እንደሚያወግዘው ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።የህብረቱ መግለጫ እንደሚያመለክተው ሰሞኑን በቡራዩ የተከሰተው ግጭት 23 በላይ ሰዎች ሲሞቱ ከ10 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ንጹሃን ዜጎች መፈናቀል ምክንያት መሆኑን ጠቅሶ፤በጽኑ እንደሚያወግዘው አስታውቋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት የኢትዮጵያዊያንን…

በአዲስ አበባና አከባቢው ሰሞኑን የተከሰተው ግጭት በግንቦት 7 እና ኦነግ ስም የተፈፀመ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ

በአዲስ አበባ ከተማ ሰሞኑን የተከሰተው ግጭት በአርኞች ግንቦት 7 እና ኦነግ ስም የተቀነባበረ ወንጀል መሆኑን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘይኑ ጀማል ገልጸዋል። የአሜሪካ ድምፅ እንደዘገበው የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘይኑ ጀማል ሰሞኑን በአዲስ አበባና ዙሪያ የተከሰተው ግጭት በግንቦት 7 ኦነግ ስም የተቀነባበረ ነገር ግን በአንድ ዕዝ የሚመራ ነበር ማለታቸውን…

በአዲስ አበባ ከተማ ነገ እውቅና የተሰጠው ሰልፍ አለመኖሩን ፖሊስ አስታወቀ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ለኢቲቪ እንዳስታወቀው በአዲስ አበባ ከተማ ነገ የሚካሄድ እውቅና የተሰጠው ሰልፍ አለመኖሩን ገልጿል።ስለሆነም ዜጎች በማንኛውም ህገ ወጥ ሰልፍ ላይ እንዳይሳተፉ ጥሪ አቅርቧል።አንዳንድ ግለሰቦች ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ መሟለት ያለባቸውን መስፈርቶች ማለትም የሰልፉ አስተባባሪዎች ማንነትና አድራሻ፣ እንዲሁም ሰልፉ ላይ የሚገኝ የሰው ብዛት ሳያሳውቁ…

በቡራዩና አካባቢው ተከስቶ በነበረው ችግር ኃላፊነታቸውን ያልተወጡ የጸጥታ አካላት በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ

(የፋና ዘገባ)፦በቡራዩና አካባቢ ተከስቶ በነበረው ችግር ኃላፊነታቸውን ያልተወጡ የጸጥታ አካላትና የስራ ኃላፊዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ገለጹ፡፡ እንዲሁም ችግሩን ለማረጋጋት በተሰራው ስራ አማካኝነትም ወደ ሰላም መመለሱን ዶክተር ነገሪ ሌንጮ አንስተዋል፡፡ በግጭቱ ተጎድተው ከነበሩ ሰዎች መካከል…

የአሜሪካ ኤምባሲ ያወጣው የሥራ ማቆም ማሳሰቢያ በርካቶችን ግራ አጋባ

(Reporter Amahric) ረቡዕ መስከረም 9 ቀን 2011 ዓ.ም. ‹‹በአዲስ አበባ ከተማ ታላቅ ሕዝባዊ ሠልፍ እንደሚኖር ተገምቷል፤›› ብሎ የኤምባሲው ሠራተኞች ከቤታቸው እንዳይወጡ፣ በተጠቀሰው ቀንም ኤምባሲው ሥራ እንደማይኖረው ገልጾ የአሜሪካ ኤምባሲ ያወጣው ማሳሰቢያ በርካቶችን ግር አሰኝቷል፡፡ ኤምባሲው ከአስተማማኝ መረጃ አረጋግጫለሁ ያለለት ሠልፍም አልተካሄደም፡፡…

አርበኞች ግንባር ከግንቦት 7 ጋር መለያየቱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ከግንቦት 7 ንቅናቄ ጋር በይፋ መለያየቱን የድርጅቱ መሪዎች አስታወቁ ዛሬ አስታወቁ።አርበኞች ግንባር ከግንቦት 7 ጋር በውህደት ፈጥረውት ከነበረው “አርበኞች ግንቦት 7” እራሱን ማግለሉን የድርጅቱ መሪዎች ዛሬ በጎንደር ከተማ ባደረጉት ስብሰባ መወሰናቸውን አስታውቀዋል። የአርበኞች ግንባር ሰብሰቢ አርበኛ እና ጋዜጠኛ መንግሥቱ ተናገሩት…

የግንቦት 7 የአባበል አስተባባሪ የነበረው ብርሀኑ ተ/ያሬድ ታሰረ

የአርበኞች ግንቦት ሰባት አቀባበል አስተባባሪ ኮሚቴ አባል የነበረው ብርሃኑ ተክለያሬድ በፌዴራል ፖሊስ ተይዞ መታሰሩ ተገለፀ።ከጓዶቹ ባገኘው መረጃ መሰረት ብርሀኑ ዛሬ ጠዋት በፌዴራል ፖሊሶች ታስሯል። የቀድሞው የሰማያዊ አባል የነበረው ብርሀኑ ተክለያሬድ በ“ሽብርተኝነት”  ክስ ተፈርዶበት ከሦስት ዓመት በላይ ታስሮ ከወራት በፊት መፈታቱ ይታወሳል።

ሰበር ዜና፡ በአዲስ አበባ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚካሄድ የአሜሪካ ኤምባሲ ገለጸ

አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ዛሬ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ በአዲስ አበባ ከተማ ግዙፍ ሰላማዊ ሰልፍ ይካሄዳል አለ።በዚህም ምክንያት ኤምባሲው በነገው ዕለት ለደበኞቹ የተለመደውን አገልግሎት እንደማይሰጥ አስታውቋል። ኤምባሲው በትዊተር ገፁ ባሰፈረው መልዕክት በሰልፉ ላይ የሚሳተፉ ዜጎች ሀሳባቸውን በሰላማዊ መንግድ እንዲገልፁም ጥሪ አቅርቧል። የአሜሪካ ኤምባሲ…