Take a fresh look at your lifestyle.
Browsing Category

Amharic News

ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ከተማ የድጋፍ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ

ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ከተማ የድጋፍ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ።ለሰላማዊ ሰልፉ ቅድመ-ዝግጅት መጀመሩንም ከአስተባበሪዎቹና ከስንታየሁ ቸኮል የፌስ ቡክ ገፅ ያገኘነው መረጃ ጠቁሟል።  ከቄሮና ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጋር በመጣመር ለዶ/ር አብይ የድጋፍ ሰልፍ እንዲጠራ አስተባባሪ አዘጋጅ ግብረኃይል ተቋቁሟል ። ህዝባዊ ሰልፉ እሁድ ሰኔ 17/2010…

ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ከተማ የድጋፍ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ

ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ከተማ የድጋፍ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ከተማ የድጋፍ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ።ቅድመ ዝግጅት ተጀምሯል ። ከቄሮ እና ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጋር በመጣመር ለዶ/ር አብይ የድጋፍ ሰልፍ እንዲጠራ አስተባባሪ አዘጋጅ ግብረኃይል ተቋቁሟል ። ህዝባዊ ሰልፉ እሁድ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ሶማሊያ አመሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ሶማሊያ አመሩ።የሶማሊያ ፕሬዚዳንት መሐመድ አብዱላሂ በሞቃዲሾ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ደማቅ አቀባበል እንዳደረጉላቸውም ተገልጿል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ህዝብ ጋር የቆየ የጠበቀ ወዳጅነትና ወንድማማችነት እንደላትም ገልጸዋል።የሁለቱ ሀገራት መሪዎች በአካባቢያዊና በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ…

አቶ ስዩም መስፍን “ባድመ” የኢትዮጲያ አካል መሆኗን የሚያሳይ ማስረጃ አለማቅረባቸውን የድንበር ኮሚሽኑ ሪፖርት አረጋገጠ!

ከስዩም ተሾመ የኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ኮሚሽን ሪፖርትና ሌሎች ጥናታዊ ፅሁፎች እንደሚጠቁሙት የባድመ አከባቢ ለረጅም አመታት ሰው-አልባ ነበር፡፡ በአከባቢው ሰዎች መስፈር የጀመሩት ከ1950ዎቹ ጀምሮ ነው፡፡ የባድመ ከተማ በራሷ የተቆረቆረችው በወቅቱ የትግራይ አውራጃ አስተዳዳሪ በነበሩት በራስ ስዩም መንገሻ ድጋፍ ነው፡፡ ከ1950ዎቹ ጀምሮ አከባቢው በኢትዮጲያ ስር ሲተዳደር…

በባህርዳር ሲካሄድ የቆየው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አመራር አባላቱን መርጦ ጉባኤውን አጠናቀቀ

በትናንትናው ዕለት የመስራች ጉባኤውን በባህርዳር የጀመረው  የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ  ዛሬ ሕዝባዊ ወይይት አድርጎ ተጠናቀቀ:: (ዜናውን በቭዲዮ ካዩት የጀነራል ተፈራ ማሞን እና የንግስት ይርጋን ጉባኤው ላይ ያደረገቱን ንግግር አብረው ይመለከታሉ – እዚህ ይጫኑ) በባህርዳር ከተማ ሙሉአለም አዳራሽ በተደረገው በዚሁ ጉባኤ ንቅናቄው የአማራር አባላትን ምርጫ አካሂዷል::…

ሜቴክ ከፍተኛ የሀብት ብክነት እንዳለበት አመነ

ያለ ጥናት የተመረቱ ከዘጠኝ ቢሊዮን ብር በላይ ማሽነሪዎች ለብክነት ተጋልጠዋል የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ከፍተኛ የሀብት ብክነትና የውጤታማነት ችግር እንዳለበት አመነ። ኮርፖሬሽኑ ይህንን ያስታወቀው ረቡዕ ግንቦት29 ቀን 2010 ዓም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለፓርላማ የመንግሥት ወጪ አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረበበት ወቅት፣ ለተሰነዘረበት …

በመከላከያ እና ደህንነት መስሪያ ቤቶች ተጨማሪ ለውጦች እንደሚደረጉ ታወቀ

ዶ/ር አብይ ጠ/ሚኒስትር ሆነው ከተሾሙ በሁዋላ ነባር የመከላከያ አመራሮች እና የደህንነቱ ሹም ከስልጣን ተነስተዋል። ይህንን ተከትሎ በመከላከያ እና በደህንነቱ ተቋም የብሄር ተዋጽዖን ለመጠበቅ ሲባል የተለያዩ ከፍተኛ አመራሮች ከስልጣን እንደሚነሱ ታውቋል። ለረጅም አመታት የደህንነት ሹም በመሆን የሰሩት የህወሃቱ አቶ ጌታቸው አሰፋ፣ በጄ/ል አደም ኢብራሂም እንዲተኩ የተደረገ…