Take a fresh look at your lifestyle.
Browsing Category

Amharic News

«አዲስ አበባ የሁሉም ናት» አርበኞች ግንቦት 7

የአርበኞች ግንቦት 7 የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ የሆኑት አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ድርጅታቸውን የሚመለከቱ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ከቢቢሲ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎቸ ምላሽ ሰጥተዋል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከ3 ሺህ በላይ ወጣቶችን በወንጀል ምክንያት ከሰሞኑ ማሰሩ ይታወቃል። ከእነዚህ እሥረኞች መካከል የአርበኞች ግንቦት 7 አቀባበል ኮሚቴ አባል የነበረው ብርሃኑ ተክለያሬድ…

ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ በሕዳሴው ግድብ ውሀ አሞላል ላይ ሲያደርጉ የነበረውን ውይይት አጠናቀቁ፤ግብፅ ስነዱን አልፈረመችም

ኢትዮጵያ ሱዳንና ግብፅ በሕዳሴው ግድብ ውሀ አሞላል ላይ ሲያደርጉ የነበረውን ውይይት አጠናቀቁ፣ ግብፅ ስነዱን አልፈረመችም። ማክስኞ በአዲስ አበባ ሲደረግ የነበረው በሕዳሴው ግንብ ውሀ አሞላል ላይ ባለሙያዎች ያቀረቡት የቴክኒክ ጥናት ላይ ሲደረግ የነበረው ድርድር በመስማማት ምሽቱን ተጠናቋል። ሱዳንና ኢትዮጵያ ስነዱን ወዲያውኑ ሲፈርሙ የግብፅ ልዑካን ቡድን ግን በጉዳዩ ላይ…

ብአዴን በማዕከላዊ ኮሚቴው ላይ ከፍተኛ ለውጥ እንደሚያደርግ ተሰማ

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ከሐሙስ መስከረም 17 ቀን 2011 ዓ.ም. ጀምሮ በሚያካሂደው ጉባዔ፣ በታሪኩ ከፍተኛ የተባለ ለውጥ በማዕከላዊ ኮሚቴው ላይ እንደሚያደርግ ተሰማ፡፡ ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ከመስከረም 17 እስከ 21 ቀን 2011 ዓ.ም. ድረስ በሚካሄደው የብአዴን ጉባዔ ከ50 በመቶ በላይ የሚሆኑት የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት…

ከቡራዩ አካባቢ የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥራቸው ከ15 ሺህ በላይ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ

በአዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን በተፈጠረ ግጭት ተፈናቅለው በጊዜያዊ የመጠለያ ጣቢያዎች ተጠልለው ከነበሩ 15 ሺህ 86 ያህል ዜጎች መካከል 1 ሺህ 786 ያህል ወደመጡበት የመኖሪያ ቀያቸው መመለሳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። የከተማ አስተዳደሩ እንዳስታወቀው፣ በመጭው ሰኞ ተፈናቃዮች የተጠለሉባቸው 9 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቻቸውን መቀበል…

ጄል ኦጋዴን በይፋ ተዘጋ

በሶማሌ ክልል ጅጅጋ ከተማ የሚገኘው ጄል ኦጋዴን (Jail Ogaden) በይፋ መዘጋቱ ተገለጸ።በተለምዶ ጄል ኤጋዴን እየተባለ የሚጠራው የዜጎች ማሰቃያ ቦታ ዛሬ በይፋ ተዘግቷል። ጄል ኦጋዴን በጅጅጋ ከተማ የሚገኝ እጅግ አሰቃቂ እስር ቤት ሲሆን  በዚያ የሚታሰሩ ዜጎች ከፍተኛ ሶቆቃ የሚፈጸምበት፣ሴቶች የሚደፈሩበትና ልዩ ልዩ ኢሰብዓዊ ድርጊቶች የሚፈፀምበት ቦታ ነው።…

በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ወገኖች ታጥረው የነበሩ ቦታዎች ወደ መንግስት ተመላሽ መሆናቸው ተገለጸ

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በከተማው ለረጅም ዓመታት በመንግስት፣ በግል ባለሀብቶችና በተለያዩ የዲፕሎማቲክ ተቁዋማት ታጥረው ተይዘው የነበሩ ስፋታቸው 4,126,423.83 ካሬ የሆኑ ቦታዎች የሊዝ ውላቸው ተቋርጦ ተመላሽ እንዲሆኑ ውሳኔ ማሳለፉን አስታወቀ። ተመላሽ እንዲሆኑ ወሳኔ ከተላለፈባቸው ቦታዎች መካከልም፦ የሸራተን ማስፋፊያን ጨምሮ በሚድሮክ የተያዙ 11…

በቡራዩ ከተማና አካባቢዋ የደረሰውን ግጭት በመቀስቀስና ገንዘብ በማከፋፈል የተጠረጠሩ ስድስት ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

(የፋና ዘገባ) በቡራዩ ከተማና አካባቢዋ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት የአካል ጉዳት፣ ዘረፋና ንብረት እንዲወድም ከመስከረም 1 ቀን 2011 ጀምሮ በመቀስቀስ እና ገንዘብ በማከፋፈል ግጭቱ እንዲነሳ በማድረግ የተጠረጠሩ ስድስት ግለሰቦችን የፌደራል ፖሊስ ፍረድ ቤት አቀረበ። በፌደራልና በኦሮሚያ ፖሊስ ለሁለት ተከፋፍሎ የሚከናወነው ምርመራ የቀጠለ ሲሆን፥ ትናንት ከሰዓት…

የአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ የሙዚቃ ዝግጅት ለሌላ ጊዜ ተላለፈ

የተወዳጁ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የሙዚቃ ትዕይንት የተራዘመው ሰሞኑን በቡራዩና አካባቢው በዜጎች ላይ በደረሰው ግድያና የከተማዋ ፀጥታ አስተማማኝ እስኪሆን ነው ተብሏል።በአዲስ አበባ ከተማ የፀጥታ ሁኔታ ወደ አስተማማኝ መረጋጋት እስኪመለስ ድረስ ጉዳዩ ከሚመለከተው የከተማው አስተዳደር ጋር መወያየቱንም አዘጋጅ ኮሚቴው ገልጿል። አዘጋጅ ኮሚቴው በቴዲ አፍሮ…

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(ኦዴፓ) የፓርቲውን ሊቀመንበር፣ ምክትል ሊቀመንበር፣የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴና የማእከላዊ ኮሚቴ አባላትን መርጧል

ዘጠኝ አባላት ያሉት የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት፦ ዶክተር አብይ አህመድ (ሊቀመንበር) አቶ ለማ መገርሳ(ም/ሊ/መንበር) ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አቶ አዲሱ አረጋ አቶ ሽመልስ አብዲሳ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ዶክተር ዓለሙ ስሜ ናቸው። እንዲሁም 55 አባላት ያለው የፓርቲው የማዕከላዊ ኮሚቴ…

“ለምለም ፉድ ኮምፕሌክስ” በተባለ ድርጅት ላይ እርምጃ መውሰዱን የኢትዮጵያ ምግብ መድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደር አስታወቀ

የኢትዮጵያ የምግብ መድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን “ለምለም ፉድ ኮምፕሌክስ” የተሰኘ ድርጅት ጊዜያቸው ያለፈና የተበላሹ ምርቶችን ዳግም በመፍጨትና ከጤናማ ምርቶች ጋር በማቀላቀል ሲያመረት በመገኘቱ በድርጅቱ ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። ባለስልጣን መስሪያቤቱ  ለምለም ፉድ ኮምፕሌክስ ምርቶች የሆኑ ቪታ መኮሮኒና ቪቫ ፖስታ ምርቶች በገቢያ ላይ…