Take a fresh look at your lifestyle.
Browsing Category

Amharic News

የአዲስ አበባ ም/ቤት ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ የመንግስት ሀብት የመዘበሩ ሰዎች ላይ ርምጃ ለመውሰድ መወሰኑን ገለጸ

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር የተለያዩ ጉድለቶችን በሪፖርቱ ለከተማው ምክር ቤት ዛሬ አቅርቧል፡፡በሪፖርቱም በለያየ መንገድ የከተማዋ ባልስልጣናት የህዝብ ሀብት እንደዘረፉ በዝርዝር ተገልጿል። ሪፖርቱ እንደሚያመለክተው፦ ከደንብና መመሪያ ውጭ የተፈጸመ ግዥ……….…112 ሚሊየን ብር በላይ በወቅቱ ያልተሰበሰበ…………..............….329 ሚሊዬን…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ ለሚደረገው ዕርቀ ሰላም ሦስት ሊቃነ ጳጳሳት እንደምትልክ አስታወቀች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ ለሚደረገው ዕርቀ ሰላም ሶስት ሊቃነ ጳጳሳት እንደምትልክ የቤተክርስቲያኒቷ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ አስታወቁ።በ1984 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን 4ኛው ፓትርያርክ መንበራቸውን ለቀው ከተወሰኑ አባቶች ጋር ከሃገር በመወጣታቸው በቤተ ክርስቲያኗ ለ26 ዓመታት ምዕመናን እያዘኑ…

የአብዲ ኢሌ የጭቆና እጅ እስከ አዲስ አበባ!

የሶማሌ የጎሳ መሪዎች እና ሽማግሌዎች እንዲሁም የተጋበዙ እንግዶች በፍሬንድሺፕ ሆቴል 'የሶማሌ ህዝብን እናድን' በሚል መሪ ቃል ኮንፈረንስ አዘጋጅተው ነበር። ኮንፈረንሱ በመካሄድ ላይ እያለ ከሶማሌ ክልል የመጡ የአብዲ ኢሌ ምስል የታተመበት ቲሸርት የለበሱ ወጣቶች ኮንፈረንሱ ላይ ገብተው የረበሹ ሲሆን - በተነሳው ግጭትም ሽማግሌዎችን ደብድበዋል። ከነዚህ ወጣቶችም ጋር…

የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ቤት ለሕዝብ ተለለፈ

ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ተከራይቶ ይኖርበት የነበረውና ሐምሌ 5/2008 ዓም ጥቃት የደረሰበት ቤት ለሕዝብ ሙዝዬም እንዲሆን ሲሰራ ቆይቷል። ንግስት ይርጋና አታላይ ዛፌ ቤቱን ለመግዛት ሲያስተባብሩ ቆይተዋል። በትናንትናው ዕለትም ከቤቱ ባለቤት አብርሃም ገበየሁ ጋር ውል በመፈፀም ለሕዝብ እንዲተላለፍ ተደርጓል። ቤቱ 1 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር ዋጋ የወጣለት ሲሆን በትናንትናው ዕለት…

ሜ/ጄ ተክለብርሃን ወ/አረጋይ ይመሩት የነበረው ኢንሳ ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ በሙስና ማባከኑ ታወቀ

( ኢሳት ዜና ሃምሌ 3 ቀን 2010 ዓ/ም ) የዶ/ር አብይ አህመድን ጠ/ሚኒስትር ሆኖ መመረጥ አጥብቀው ሲቃወሙ፣ ጠ/ሚኒስትሩን “ጠላት” ብለው በመፈረጅ የለውጥ ሂደቱን ለመቀልበስ ጥረት እያደረጉ የሚገኙት የቀድሞው የኢንፎሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ሜ/ጄኔራል ተክለብርሃን ወልዳረጋይ እና በአሁኑ ሰዓት በእስር ላይ የሚገኘው ምክትሉ ቢኒያም ተወልደ…

በአዲስ አበባ አምበሳ አውቶብስ ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ

በአንድ አምበሳ የከተማ አውቶብስ ላይ ዛሬ ማለዳ የእሳት አደጋ ደረሰ። የእሳት አደጋው የደረሰው በተለምዶ ከአዲሱ ገበያ ወደ ፒያሳ በሚወስደው መንገድ ላይ ወይዘሮ ቀለመወርቅ ትምህርት ቤት አጠገብ ነው። በእሳት አደጋው በሰው ጉዳት አልደረሰም።

ወደ ኤርትራ ለሚደረግ የስልክ ጥሪ ኢትዮ_ቴሌኮም ታሪፍ ማውጣቱን አስታወቀ

ኢትዮ_ቴሌኮም  ከኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ ለሚደረግ የስልክ ጥሪ ዝርዝር መረጃ ዛሬ አውጥቷል።በመደበኛና ሞባይል ስልክ ለመደወል ቫትን ጨምሮ በደቂቃ 10 ብር ከ29 ሳንቲም(10.29ብር) መሆኑን አስታውቋል።አገልግሎቱም ከትናንት ጀምሮ ክፍት መሆኑን ተገልጿል። ኢትዮ_ቴሌኮም ጨምሮ  እንዳስታወቀው ወደ ኤርትራ መደበኛ ስልክ ለመደወል +291 1 እና ለሞባይል ስልክ ደግሞ +291…

የዶ/ር አብይ አህመድ ፓይለት አሳዛኝ ታሪክ

ዶክተር አብይ የሄደበትን ፕሌን አብራሪ የነበረው ፓይለት ከ20 አመት በፊት ከተለያቸው ቤተሰቡ ጋር በአስመራ ከተማ ተገናኘ ።ላለፉት 20 አመታት አምጣ ከወለደችው ወላጅ እናቱና ከመላው ቤተሰቡጋ ተለያይቶ የነበረው ፓይለት ሄኖክ ብርሃኔ ባላሰበውና ባልገመተው ሁኔታ እናቱንና መላው ቤተሰቡን በአስመራ ከተማ አግኝቷቸዋል ። ፓይለት ሄኖክ እንደወትሮው ወደ ቦሌ አየር ማረፊያ…

አርቲስቶች የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን የቀድሞ መኖሪያ ቤት ጎበኙ

ኢትዮጵያዊያን አርቲስቶች ከሁለት ዓመታት በፊት ሐምሌ 5/2008 ዓ.ም በህወሓት ወታደሮች ጥቃት የተፈፀመበትን የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ መኖሪያ ቤት የነበረውን  ገብኝተዋል። ደረጀ ሀይሌ፣ ሽመልስ አበራ፣ መንገሻ ስዩም፣ እህታፈራሁ መብራቱ፣ ዳኘ ዋለ (የጨነቀ ለት) እና ሌሎችም ዛሬ ሐምሌ 2/2010 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ተገኝተው ጎብኝተዋል። ቤቱንም ቅርስ በማድረግ…

ሰበር ዜና፡ ዶክተር መረራ ጉዲና የኢቲቪ የቦርድ አባል ሆነው ተሾሙ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተጓደሉት የኢቢሲ የቦርድ አባላት ምትክ የቀረበለትን የአዳዲስ አባላት ሹመት አጸደቀ። በዚህም መሰረት አቶ አህመድ ሽዴ የመንግስት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚንስትር የቦርድ ሰብሳቢ፣ ዶክተር መረራ ጉዲና እና ወይዘሮ ሃሊማ ባድገባ አባል ሆነው እንዲያገለግሉ ተሹመዋል። ዶክተር መረራ ጉዲና ለሁለት አስርት ዓመታት በማስተማር የቆዩበት…