Take a fresh look at your lifestyle.
Browsing Category

Amharic Articles

የዛሬው ራያ፤ የቀድሞው አንጎት አውራጃ እስከ አሸንጌ ሐይቅ ድረስ የወሎ ክፍል እንጂ የትግራይ አካል አይደለም፤ አልነበረምም!

በቤተ ወያኔ መቼም እሳ ብሎ ነገር የለም። ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ቢሰብር፤ ፋሽስታዊ አገዛዛቸውን የዘላለም ርስት አድርገውት ከተግባራዊነቱ በመለስ ምንም ያልቀረውን የአገራቸውን የታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክን ደቡባዊ ድንበር አሸንጌን አልፈው አንጎትን ዘልቀው እስከ አለውሀ ድረስ ለማማተር ይቃጣቸዋል። ካለፉት ሁለት ወራት ወዲህ ከአድዋ የመጡ ትግሬዎች በራያ ልጆች ላይ ጦርነት…

ሰሞኑን የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ በርከትን እና አቶ ታደሰን ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው ማገዱን ተከትሎ አቶ በረከት ለተለያዩ ሚዲያዎች ውሳኔው:-

=> በስብሰባው ለመታደም ዋስትና ስላልተሰጠኝ መገኘት አልቻልኩም፣ => ውሳኔው መሰረተ ቢስ ነው፣ => የኤርትራ መንግስት እጅ እና ፍላጎት ስለላበት በኤርትራ መንግስት ትዕዛዝ የተፈፀመ ነው፤ እኔ እርምጃ የተወሰደብኝ ኤርትራዊ ዘር ስላለኝ ነው፣ => አቶ ደመቀ ጠቅላይ ሚንስትር እንዳይሆን ስለታገልኩት በቂም ነው፣ => እኔ ከኦሮሞ አንድ…

የትምህርት ፖሊሲ ማሻሻያ ፍኖተ-ካርታ የዘነጋቸው አራቱ የከፍተኛ ትምህርት ችግሮች

(በዚህ ጦማር ውስጥ የከፍተኛ ትምህርት ችግሮች ናቸው ተብለው የተገለፁት ጸሓፊው በ11 ዓመታት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተሳትፎው በሦስት ዩኒቨርሲቲዎች (አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ እና ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ) በሰራበት ጊዜ ባየው እና ባጋጠመው፣ በትምህርት ዓለም ካፈራቸውና ከ10 በላይ በሚሆኑ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ተበትነው ካሉ የትምህርት ዓለም…

የትግራይ ህዝብ እንደ ሶማሊ ክልል ህዝብ ቆርጦ በመነሳት ህወሃትን “ወይ ተለወጥ ወይ ተፈጥፈጥ” ማለት አለበት

(ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም) የህወሃት ዋና ዋና መሪዎች “ወደ አብዮታዊ ዲሞክራሲ መስመራችን እንመለስ” እያሉ ባሉበት በዚህ ወቅት፣ ከእንግዲህ ከለውጥ አራማጅ የኢህአዴግ መሪዎች ጋር አብረው ሲቀጥሉ አይታየኝም። በአባል ድርጅቶች ውስጥ ሰፊ የርዕዮት አለም ልዩነት ተፈጥሯል። ህወሃቶች ይህን ልዩነት ይዘው ከሌሎች የኢህአዴግ መሪዎች ጋር አብረው ለመቀጠል ቢወስኑ እንኳን፣…

ግንቦት 7 በአማራው ላይ ለምን ደካሞችን መረጠ?

(ጌታቸው ሺፈራው) አርበኞች ግንቦት 7 ማንነትን መሰረት ያደረጉ ድርጅቶች ጋር ሰርቷል። ለአብነት ያህል ኦነግ የራሱን ባንዲራ ዘርግቶ ከግንቦት 7 ጋር ተደራድሯል። ከትግራይ ትህዴን፣ እና ከሌሎቹም በማንነት የተደራጁ ነፃ አውጭና ተገንጣይ ቡድኖች ጋር ሰርቷል። ግንቦት 7 እነዚህን ድርጅቶች ለማለዘብ ሲጥር እንደነበር ተነግሯል። በቅርቡ በሰጠው መግለጫ ደግሞ ትህነግ/ህወሓት…

የትግራይ ጉዳይ ሀገርን ያሰጋል

(ጋዜጠኛ አብርሃ በላይ) የትግራይ ህዝብ ጉዳይ በአገር አቀፍ ፖለቲካ የፊት ወንበሩን ይዞ አያውቅም። ይህ ደግሞ በአሁኑ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ቀደም ባሉ መንግስታት የነበረ እውነታ ነው። ያለፉት መንግስታት ትግራይን ችላ ስላሉ፣ ከፍ ያለ ዋጋ ከፍለው አልፈዋል። ጦሱ ከትግራይ አልፎ ለኢትዮጵያ ተረፈ እንጂ። በህዝብ ቁጥር ከሄድን ያነሳሁት ጉዳይ ላያሳስበን ይችላል። ግን…

ለጎንደር ሕብረት(Gondar Hibiret)

ጎንደር ሕብረት(Gondar Hibiret)ን በተመለከተ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በርካታ አሉታዊ አስተያየቶች እየተሰጠ ነው።በያዝነው ወር መጀመሪያ ላይም አመራሮቹ ወደ ሀገር ቤት ገብተው ከህዝብ ጋር ለመወያየት ቢሞክሩም አብዛኛው ግን በህዝብ ተቃውሞ አልሳካላቸውም።ሚኪ አማራ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ሰንዝሯል። ------- ጥያቄወቼ ለ Gondar Hibiret. መነጋገር ጥሩ ነዉ…

ወደ ሀገር የሚመለሱ ፓርቲዎች ካለፈው ስህተት ሊማሩ ይገባል!!!

የወራት ዕድሜን ያስቆጠረው የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት መንበረ ሥልጣኑን ከተቆጣጠረበት ጊዜ አንሥቶ፤ በተለይም በባህር ማዶ የሚገኙ ተፎካካሪ ፓርቲዎችና የትጥቅ ትግል እያደረጉ ያሉ ድርጅቶች ወደ ሀገር ቤት በመመለስ ለሰላማዊ ትግል ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ያቀረቡትን ይፋዊ ጥሪ ተከትሎ የተለያዩ ድርጅቶች ከዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ላይ ናቸው፡፡ በተለይም…

” የብሄር ብሄረሰብ ምሽግ ፈርሶ፣ ግልጽ አደባባይ ይገንባ !! “ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ

ሀገራዊ የስነምግባር ዝቅጠት፣ ሥርዓተ አልበኝነት፣ የፍትህ ተቋማት አቅመ ቢስነት ?? ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈፀመ ያለውን ግፍ፣ በምንኖርበት የ21ኛው ክፍለ ዘመን ስልጣኔ ታሪክ ውስጥ የሚፃፍበት ገጽ ከማይገኝላቸው ጥቂት እንስሳዊ ተግባራት አንዱ ነው፡፡ በሊባኖስ ለስልጣንና ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ የበላይነት፣ እናቶችና ህፃናት ሳይቀሩ በህንፃ ፍርስራሽ ውስጥ ከእነ…

ግማሽ ብስል – ግማሽ ጥሬ፤ የፖለቲካ ሥልጣን፣ የለውጡ ኃይል እና ድርጅታዊ ማነቆዎች

በዶ/ር አብይ የሚመራው የለውጥ ኃይል ባጭር ጊዜ ውስጥ በርካታና ከፍተኛ ግምት ሊሰጣቸው የሚችሉ ነገሮችን የከወነ ቢሆንም በበርካታ አደጋዎች እና መሰናክሎች የተከበበ ስለመሆኑ በርካታ ምልክቶችን እያየን ነው። በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች ከሚታዩት ሥርዓት አልበኝነት፣ የእርስ በርስ ግጭቶች፣ ዝርፊያ እና ከሕግ ያፈነገጡ ተግባሮች ባሻገር የክልል መንግስታት እርስ በራሳቸው ሲወነጃጀሉ…