Take a fresh look at your lifestyle.
Browsing Category

Amharic Articles

ፍትህ ለራያ ሕዝብ(በብሩክ አበጋዝ)

ሰሞኑን በትግራይ ክልል ስር በሚገኙት የአላማጣ፣ መሆኒ፣ ዋጃ እና ጥሙጋ የራያ አካባቢወች በልዩ ዞንነት ወደ አማራ ክልል እንካለላለን በማለት ከማህበረሰቡ ፊርማ ሲያሰባስቡ የነበሩ ከ16 በላይ ሰወች በትግራይ ክልል ልዩ ኃይል ታፍነው ወደ እስር ቤተ ተወርውረው ነበር። በመሆኑም ይህ ተግባር ያስቆጣው ከ8ሺህ እስከ 10 ሺህ ቁጥር የሚገመት የራያ ሕዝብ አዛውንት፣ መነኩሴ፣ ወጣት፣…

“ህዝቡ ለፖሊስ፤ ፖሊስም ለህዝቡ የፀጥታ ስጋት አልነበረም” የአይን እማኝ

የፌዴራል ፖሊስ በአዲስ አበባ ዛሬ በተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ መሳሪያ ሊቀሙ ግብግብ የገጠሙ 5 ሰዎች ተገድለዋል ብሏል(የሟቾች ቁጥር 12 እንደደረሰ ከሆስፒታል የሚወጡ መረጃዎች ቢጠቁምም)። በቦታው የነበረው ጆ ማን ማረጉ የሚከተለውን ምስክርነት ሰጥቷል። ______ የአዲስ አበባ ሆሊጋንስ/አደገኛ ቦዘኔ ከአዲስ አበባ ከተለያዩ አካባቢዎች የተነሱት ሠልፎች…

ደርሼ መጣሁ፡፡ከጓደኞቼ ጋር ሆነን ከእምባ ጋር እየታገልን ወገኖቻችንን ጠየቅን

(ደረጀ ነጋሽ) ከቤሮ ፡ከሶራምባ ወዘተ ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ኢትዮጲያውያን ህጻናት ፡ሴቶች፡ አዛውንት፡ ጎልማሶች… በገዛ አገራቸው ቀደም ብሎ “መጤ” አሁን ደግሞ “ተፈናቃይ” ተብለው ግራ ግብት ብሏቸው አይናቸውን ክርትት ክርትት ሲያደርጉ ሳይ ገና ከጅምሩ ሆዴ ቡጭ ቡጭ ሲል ይታወቀኛል፡፡ ከንፈሬን በቁጭት እንደነከስኩ ከጓደኞቼ ጋር ይዘን የሄድነውን ውሃ…

ከአዲስ አበባ ግጭቱ ጀርባ (አቶ ታየ ደንደዓ__የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ቃል)

በከተማዋ የሚታየዉ የፀጥታ ችግር በቀን ጅቦች ስፖንሰርነት ቅጥረኞች ያነሱት መሆኑ ታዉቋል። አለማዉ ህዝቡን በማባላት ወደ ሥልጣን መመለስ ነዉ። ቅጥረኞች ሰልጥነዉ የተሰማሩ ከመሆናቸዉም በላይ በሞተር ሳይክል፣ በቤት መኪና እና በፕካፕ ገንዘብ እየተበተነላቸዉ መሆኑን የአይን እማኞች ገልፇል። ረብሻኞቹ ከሌላ ቦታ ተመልምሎ የመጡ ሲሆን የአዲስ አበባ ወጣት የለበትም። በብዙ ቦታዎች…

“ነፃ የወጡ የፌስቡክ ህዝቦችን እና የሰሞኑን ግርግር ተመልከቱ” በሶሊያና ሽመልስ

ሃሳብን በነፃነት ለመግለፅ መብት ኡኡ ስንል የነበርን እና በየደረጃው መስዋእትነት የከፈልን ሁሉ አሁን በአንፃራዊ ነፃነቱን የምንጠቀምበት መንገድ የሚያስተዛዝብ ብቻ ሳይሆን የሚያሳፍር ነው ፣ በአሳፋሪነቱ ተዛዝበን እንዳናልፈው ደሞ በተግባርም ንብረት ውድመት እና አካል ጉዳት የሚያመጣ አጋጋይ ፋክተር ሆኖ መገኘቱ ነው። ይህንን መብት የሚጠቀሙ "ነፃ የወጡ የፌስቡክ ህዝቦችን"…

ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም ስለ ዶክተር ብርሀኑ ነጋ እና ልደቱ አያሌው ይናገራል

ሚዲያዎች ብርሃኑንና ልደቱን አቅርበው እንዲያነጋግሩ የፌስቡክ ዘመቻ ተከፍቶባቸዋል። ለቅንጅ መፍረስ የብርሃኑንና የልደቱን “ጸብ” ምክንያት አድርገው የሚያስቡ ሰዎች፣ በምርጫ97 ወቅት ለአቅመ-ፖለቲካ ያልደረሱ ወይም ድርጅቱን በቅርበት የማያውቁ ሰዎች እንደሆኑ ይሰማኛል። ልደቱ ከቅንጅት ለምን እንደለቀቀ ማወቅ የሚፈልግ ሰው መጀመሪያ መጠየቅ ያለበት ብርሃኑን ሳይሆን የኢዴፓ…

ጃዋር መሃመድ ኦህዴድ የኦሮሞን ህዝብ ጥያቄ ይመልሳል የሚል እምነት እንደሌለው ይናገራል

ከትላንት በስትያ ከአቶ ማሞ ገዳ ( አባ ወሌንሶ ) ጋር ሆነን አቶ ጃዋር መሀመድን አግኝተነው ነበር ። አቶ ማሞ ገዳ በ1980 ዎቹ መጨረሻ የኦሮሞን ህዝብ የትግል ዘፈን በካሴት ያሳተሙ ሰው በዚህም ተያይዞ በወለጋ የኦነግ የፓለቲካ ክፍል ሀላፊ ሆነው እስከ 1990 የሰሩ በመጨረሻም ወያኔ ኦነግን ከሀገር ሲያሰድደው በአቶ ስለሺ ጎዴ የሚመራው ኦህዴድ እጃቸውን ይዞ ለወያኔ…

ትግራይ – ቀጣይዋ የሱማሌ ክልል (ነፃነት ዘለቀ)

በቅድሚያ ከዘመን ወደ ዘመን መሸጋገሪያ ዋዜማ ላይ ቸሩ ፈጣሪ እንኳን በሰላም አደረሰን! 2011ዓ.ም የበርካታ ሀገራዊ ስኬቶች መመዝገቢያ እንዲሆንልን በግል እመኛለሁ፡፡ ወደሚናፍቋት ሀገራቸውና ሕዝባቸው ነገ የሚገቡትን አርበኞች ግንቦት ሰባትን ጨምሮ ሌሎችም ተመላሾች ላገራቸው ያሰቡትና ያቀዱት መልካም ነገር ሁሉ ፍሬ እንዲያፈራና ሀገራችንና ሕዝባችን ተጠቃሚ እንዲሆኑ፣ ዐመጠኞችም…

“መንግስታዊ” ውንብድ እና አጋሰስነት

(ጌታቸው ሽፈራው) በፖለቲካ ሳይንስ የስነ መንግስት መግለጫ ትህነግ/ኢህአዴግን ይገልፃሉ ተብለው ሲፃፉ ከኖሩ መገለጫዎች መካከል ሁለቱ አግባብ ያላቸው ሆነው አግኝቻቸዋለሁ! 1) Predatory State፣ ይህን የመንግስት ባህሪ የፋክት መፅሔት ፀሃፊ ኃይለመስቀል በሸዋምየለህ "ሰው በላ" ብሎ ይገልፀዋል። በላሂሰብ መሰለኝ። በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሰው ልጅን ቀርጥፎ…

ድሉ እንዴት ተገኜ? ጃዋር መሐመድ ያልገባው ነገር

(ሞሃመድ አሊ የቀድሞ የፓርላማ አባል) አሁን (በአንፃራዊነት) ድል ተገኘ ከተባለ አስኳሉ ምንድነው? የድሉ አስኳል የዶ/ር አብይ አህመድ በኢህአዴግ ሊቀመንበርነትና; ቀጥሎም በጠቅላይ ሚኒስትርነት መመረጥ ነው። ለዚህ ደግሞ ቁልፍ ድርሻ የነበረው የብአዴን ሁለንተናዊ ድጋፍ; በተለይም ክቡር አቶ ደመቀ መኮነን በመጨረሻው ሠዓት የወሰዱት አቋም/እርምጃ ነው? ይህ…