Take a fresh look at your lifestyle.
Browsing Category

Amharic Articles

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ፡_

(ኤርሚያስ ለገሰ) ለአዲስ አበባ አስተዳደር አዲስ "ከንቲባ" ለመሾም እንደተዘጋጁ በተለያዩ ሚዲያዎች እየተነገረ ነው። የሚሾሙት ከንቲባም የከተማው ምክር ቤት አባል አለመሆናቸው እየተገለጠ ነው። በእኔ እምነት ይህ አካሄድ ህገ ወጥ ከመሆኑም በላይ ተመራጭ አካሄድ አይደለም። እንደ አንድ ሞጋች ደጋፊዎ ምክንያቶቼንና መፍትሔውን ለመጠቆም እፈልጋለሁ። #ምክንያቶች፣…

ከክፍለ ጦር በላይ ባሉ የሀላፊነት ቦታዎች “የብሔር” መመጣጠን አለመኖሩን ጄኔራል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ

በመከላከያ ሚኒስቴር ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹምና የኦፕሬሽን ኃላፊ በመሆን በቅርቡ የተሾሙት ጄኔራል ብርሀኑ ጁላ በመከላከያ ውስጥ ከክፍለ ጦር በላይ ባሉ የሀላፊነት ቦታዎች “የብሔር” መመጣጠን አለመኖሩን ጠቅሰው ለማመጣጠን ሪፎርም እየተካሄደ መሆኑን ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ የሚከተለውን ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ________ ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ኢትዮጵያ ካሏት ባለ…

ሐምሌ 5!!!

ሐምሌ 5!!! (የሺሀሳብ አበራ) ከወር በፊት ፌዴሬሽን ምክር ቤት በር ላይ አዲስ አበባ ተይዘው ከአስመራ ያዝናቸው ተብለው ታሰሩ፡፡ወደ ማዕከላዊ ገቡ፡፡ .እንዳይደገማችሁ ተብለው በአንድ ቀን ተለቀቁ፡ ..እንዳይደገማችሁ የተባለውን የማንነት ጥያቄ ህገመንግስቱን ተከትለው ቀጠሉ፡፡ ...ኮሚቴውን በአሸባሪነት ፈርጆ ወደ እስር ማስገባት መፍትሄ ሆኖ ተበጀ፡፡…

የጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ መቶ ቀናት?

“እኛ ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ ነን” በማለት የስልጣናቸው ቃለመኃላ የፈጸሙት የኢፌዲሪ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ባለፉት 100 ቀናት የቤተመንግስት ቆይታቸው ካከናወኑት ዋና ዋና ጉዳዮች የሚከተሉትን ይገኛሉ፡- - አዲስ ካቢኔ ማቋቋም - በርካታ እስረኞችን ማስፈታት - ከግብጽ ጋር የነበረ አለመተማመን ማስወገድና ከሀገሪቱ ጋር መልካም ግንኙነትና…

ፀረ_አማራ የሆኑ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ስም ዝርዝር

ፀረ_አማራ የሆኑ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ስም ዝርዝር _______ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ተሰብስበዉ የሚመርጡት ከወረዳ እና ዞን ከገበሬዉ፤ ሴቶች፤ ከወጣቶች እና ሙሁራን አባላት ተዉጣጠዉ በሚሄዱት ነዉ፡፡ ከዛም ስብሰባዉ ላይ ጥቆማ ይደረጋል፡፡ ምርጫዉ በሚስጥር ድምጽ ይሰጥበታል፡፡ አሁን ያሉት ማእከላዊ ኮሚቴ ስም ዝርዝር ደርሶኛል፡፡ ጸረ አማራ የነበሩ…

አብርሃ ወ/ማርያም(ኳርተር) ፀረ አማራው የህወሓት ጀኔራል

(በአንድ ወቅት ከተደረገ የማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተወሰደ ነው! ዛሬ ኳርተር ተሰናበት በተባለ ጊዜ የተለጠፈ) ~"አማራዎች ትምህርት ተምረው ሲመለሱ ለስርዓቱ ጠላት ይሆናሉ" ፀረ አማራ ከሆኑት የህወሓት ጀኔራሎች መካከል ቀዳሚው ጀኔራል አብርሃ ወ/ማርያም (ኳርተር) ነው። ይህ ጀኔራል በአማራ የሰራዊት አባላት ላይ ያለውን ጥላቻ በግልፅ የሚናገር፣ ለማዕረግ የተመለመሉ…

ጠ/ሚኒስትር አብይ በ3 ወራት ውስጥ ያካናወኗቸው አበይት ጉዳዮች

_የፖለቲካ እስረኞች ተፈትተዋል _በውጭ ሀገራት በእስር ይማቅቁ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ተፈትተዋል _በሽብርተኝነት የተፈረጁ የፖለቲካ ድርጅቶች ከሽብርተኝነት መዝገብ ተሰርዘዋል _በውጭ ሀገር የነበሩ ፖለቲከኞች ወደሀገር እንዲገቡ ተፈቅዷል _ከኤርትራ ጋር ከረጅም አመታት በኋላ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ተጀምሯል _አፋኝ አዋጆችን ለመሻሻል የሚሰራ ኮሚቴ ተቋቁሟል…

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ስለ ባንዲራው ምን እያሉ?

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ስለ ባንዲራው ምን እያሉ? _______ ~"የባህር ዳሩ ሰልፍ ሕገ-መንግስቱን ሙሉ በመሉ ይፃረራል" ~" ሕገ-መንግስቱ ሳይሻሻል 'እኛ የምንፈልገው የድሮውን ፣ የነገስታቱን ፣ የእነ አፄ ኃይለ ሥላሴን ባንዲራ፣ የእነ ምንሊክን ባንዲራ ነው የምንፈልገው ' የሚሉ ሰዎች ሀሳባቸውን በዲሞክራሲ መንገድ አቅርበው ሕገ-መንግስቱ የሚሻሻልበትመንገድ አለ"…

የትግራይ ክልል ም/ፕሬዚዳንት ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል ከትግራይ አርቲስቶችና ጋዜጠኞች ጋር ትናንት ተወያዩባቸው የተባሉ ጉዳዮች ዝርዝር

የሰኔ 16ቱ ፍንዳታ ዞሮ ዞሮ ከእኛ ጋር ነው የተሳሰረብን! ያፈነዱት ሰዎች ግን ይታወቃሉ! ቀድሞውኑም እንዲያ እንደሚያደርጉ ይታወቃል! ሆንተብሎ ወደ ትግራይ ማጣበቅ ነው የተሞከረው!! ከሰልፉ በኋላ ትግሬዎች ላይ ብዙ ፉከራ ነበር፤ ለማንኛውም መፍራት ሳይሆን መጠንቀቅ አለብን። አሁን ባለው ሁኔታ መፍራትና መስጋት ተገቢ ቢሆንም፤ ይህን ስጋት ለበለጠ ትግል ማነሳሻ ልናደርገው…

“ትግሬ ሆነህ እንዴት ታሸብራለህ?” የቂሊንጦዋ ትህራስ

(ጌታቸው ሽፈራው) ብርሃነ ፀጋዬ የትህዴን አባል ነበር። ሊቀመንበሩ ሞላ አስግዶም ወደ ኢትዮጵያ ከገባ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል። ብርሃነ ፀጋዬ! ማዕከላዊ እስር ቤት እያለ "ትግሬ እንዴት ያሸብራል?" እየተባለ ተሰቃይቷል። ተገርፏል። በዚህም ምክንያት ምግብ መብላት እስኪያቅተው ተደብድቧል። ወደ ቂሊንጦ ከተዛወረ በኋላ አንድ ቀን ወደ ሕክምና ይሄዳል። ብዙ ጊዜ…