Take a fresh look at your lifestyle.

ደኢህዴን አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ 23 የማእከላዊ ኮሚቴ አባላቱን በክብር አሰናበተ

በዚህ መሰረትም፦ 1 አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ 2 አቶ ሽፈራው ሽጉጤ 3 አቶ ሲራጅ ፈጌሳ 4 አምባሳደር ተሾመ ቶጋ 5 አቶ ተክለወለድ አጥናፉ 6 አቶ ሳኒ ረዲ 7 አቶ ታገሰ ጫፎ 8 አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን 9 ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም 10 አቶ ደበበ አበራ 11 አቶ መኩሪያ ሀይሌ 12 አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ 13 አቶ ካይዳኪ…

የቀድሞው የደህንነት ሀላፊ የነበሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ የህወሓት ስራ አስፈፃሚ አባል ሆነው ተመረጡ

ህወሓት በ13ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ዶ/ር ደብረፅዮን የደርጅቱ ሊቀመንበር፣ወ/ሮ ፈትለወርቅን ምክትል ሊቀመንበር እንዲሁም የስራ አስፈጻሚና ማዕክላዊ ኮሚቴ አባላትን መርጧል። በተለያዩ ወንጀሎች የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸው ከሀገር ሸሽተዋል የተባሉት አቶ ጌታቸው አሰፋም የድርጅቱ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አድርጎ መምረጡ ተገልጿል። በዚህም መሰረት፦ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል…

አዲስ አበባ ቤቴ (ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ)

አምስት የኦሮሞ ድርጅት መሪዎች ስለ አዲስ አበባ ብዙዎችን ያስቈጣ መግለጫ ሰጥተዋል። መግለጫውን በጥሞና ቢያዳምጡት ለጊዜው ከድምፃቸው በቀር ሌላ የሚያስደነግጥ ቁም ነገር የለበትም። “ኦሮሞን ነፃ እናወጣለን። አዲስ አበባ የኦሮሞ ከተማ ነች፤ ምክንያቱም፥ የተስፋፋችው በኦሮሞ ርስት ላይ ነው” ሲሉ ቆይተው፥ አሁን አንገታቸውን ደፍተው አዲስ አበባ ሲገቡ ለአታለሏቸው ተከታዮቻቸው ምን ተስፋ…

“ማስተር ፕላነዩ ተመልሶ ይመጣል።” አቶ ኩማ ደመቅሳ

በኦሮሚያ ውስጥ ከፍተኛ ተቃውሞን ቀስቅሶ የነበረው አዲስ አበባን በዙሪያዋ ካሉ የኦሮሚያ ከተሞች ጋር ያስተሳስራል የተባለው ማስተር ፕላን ተራማጅና አንድ ቀን ተመልሶ ይመጣል ብለው እንደሚያስቡ ኦህዴድ ሊቀ መንበር እና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት የነበሩት አቶ ኩማ ደመቅሳ ለቢቢሲ ተናገሩ። ባለፈው ሳምንት ኦዴፓ (የቀድሞው ኦህዴድ) በጅማ ከተማ ድርጅታዊ ጉባኤውን ባደረገበት ወቅት ተሳታፊ…

በሰኔ 16ቱ የቦምብ ፍንዳታ የተጠረጠሩ አምስት ግለሰቦች “በሽብርተኝነት” ተከሰሱ

(ፋና እንደዘገበው)፦ጠቅላይ አቃቢ ህግ በሰኔ 16ቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ላይ ቦምብ አፈንድተዋል ያላቸው አምስት ግለሰቦች ላይ ክስ መሰረተ፡፡ አምስቱ ግለሰቦች ጌቱ ግርማ፣ ብርሃኑ ጃፈር፣ ጥላሁን ጌታቸው፣ ባህሩ ቶላ እና ደሳለኝ ተስፋዬ ናቸው አቃቢ ህግ ቦምብ በማፈንዳት ወንጀል ክስ የመሰረተባቸው፡፡ ክሱ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተረኛ…

የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ኦባንግ ሜቶ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋር ያደረገው ቆይታ

ዘንድሮ ከ1 ሚሊዮን በላይ ዜጐች የተፈናቀሉት በዘር ፖለቲካ ነው በዓለም ላይ በዘር የተቧደነ ሃገር የለም፤ ኢትዮጵያ ብቸኛዋ ነች ሰው በሰውነቱ ብቻ ሰብአዊ ክብሩ ሊጠበቅ ይገባዋል ጥላቻን የሚዘሩ ፖለቲከኞች፣ እውነቱ ሊነገራቸው ይገባል ላለፉት 27 ዓመታት በኢትዮጵያውያን ላይ በዘር ፖለቲካ የተዘራውን ጥላቻ፣ ፍሬውን እያየን ነው የሚሉት የሰብአዊ መብት ተሟጋቹና…

«አዲስ አበባ የሁሉም ናት» አርበኞች ግንቦት 7

የአርበኞች ግንቦት 7 የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ የሆኑት አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ድርጅታቸውን የሚመለከቱ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ከቢቢሲ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎቸ ምላሽ ሰጥተዋል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከ3 ሺህ በላይ ወጣቶችን በወንጀል ምክንያት ከሰሞኑ ማሰሩ ይታወቃል። ከእነዚህ እሥረኞች መካከል የአርበኞች ግንቦት 7 አቀባበል ኮሚቴ አባል የነበረው ብርሃኑ ተክለያሬድ እና ሌሎችም…

ጠ/ሚ አብይ አህመድ የመስቀል በዓልን አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች- እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን! ለዘመናት ተቀብሮ የኖረው የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ከተጫነው ተራራ- ከተደበቀበት ስውር ስፍራ እና በክፋት ከተተወበት ምሽግ ጎራ ይወጣ ዘንድ በአማናዊ ደመራ- ሰማያዊ ምልክት የታየበትን ቀን ለምናከብርበት ለዚህ በዓል ለመላ የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት…

ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ በሕዳሴው ግድብ ውሀ አሞላል ላይ ሲያደርጉ የነበረውን ውይይት አጠናቀቁ፤ግብፅ ስነዱን አልፈረመችም

ኢትዮጵያ ሱዳንና ግብፅ በሕዳሴው ግድብ ውሀ አሞላል ላይ ሲያደርጉ የነበረውን ውይይት አጠናቀቁ፣ ግብፅ ስነዱን አልፈረመችም። ማክስኞ በአዲስ አበባ ሲደረግ የነበረው በሕዳሴው ግንብ ውሀ አሞላል ላይ ባለሙያዎች ያቀረቡት የቴክኒክ ጥናት ላይ ሲደረግ የነበረው ድርድር በመስማማት ምሽቱን ተጠናቋል። ሱዳንና ኢትዮጵያ ስነዱን ወዲያውኑ ሲፈርሙ የግብፅ ልዑካን ቡድን ግን በጉዳዩ ላይ ከሀገሪቱ መንግስት…