Take a fresh look at your lifestyle.

ሐምሌ 5!!!

ሐምሌ 5!!! (የሺሀሳብ አበራ) ከወር በፊት ፌዴሬሽን ምክር ቤት በር ላይ አዲስ አበባ ተይዘው ከአስመራ ያዝናቸው ተብለው ታሰሩ፡፡ወደ ማዕከላዊ ገቡ፡፡ .እንዳይደገማችሁ ተብለው በአንድ ቀን ተለቀቁ፡ ..እንዳይደገማችሁ የተባለውን የማንነት ጥያቄ ህገመንግስቱን ተከትለው ቀጠሉ፡፡ ...ኮሚቴውን በአሸባሪነት ፈርጆ ወደ እስር ማስገባት መፍትሄ ሆኖ ተበጀ፡፡ ...…

የአዲስ አበባ ም/ቤት ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ የመንግስት ሀብት የመዘበሩ ሰዎች ላይ ርምጃ ለመውሰድ መወሰኑን ገለጸ

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር የተለያዩ ጉድለቶችን በሪፖርቱ ለከተማው ምክር ቤት ዛሬ አቅርቧል፡፡በሪፖርቱም በለያየ መንገድ የከተማዋ ባልስልጣናት የህዝብ ሀብት እንደዘረፉ በዝርዝር ተገልጿል። ሪፖርቱ እንደሚያመለክተው፦ ከደንብና መመሪያ ውጭ የተፈጸመ ግዥ……….…112 ሚሊየን ብር በላይ በወቅቱ ያልተሰበሰበ…………..............….329 ሚሊዬን ብር በላይ…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የ100 ቀናት ስኬት ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

የጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ መቶ ቀናት ሆናቸው።ጠ/ሚኒስትሩ በመቶ ቀናት በርካታ ጉዳዮችን አከናውነዋል።በዚህም “ስኬታ” ናቸው የሚሉ አስተያየቶች በርካታ ሆነዋል።ዶክተር አብይ ባለፉት ሦስት ወራት ያከናወኗቸውን ጉዳዮች የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እንደሚከተለው አቅርቦታል። ________ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የ100 ቀናት፡_ ውስጣዊ መረጋጋትን ከመፍጠር…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ ለሚደረገው ዕርቀ ሰላም ሦስት ሊቃነ ጳጳሳት እንደምትልክ አስታወቀች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ ለሚደረገው ዕርቀ ሰላም ሶስት ሊቃነ ጳጳሳት እንደምትልክ የቤተክርስቲያኒቷ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ አስታወቁ።በ1984 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን 4ኛው ፓትርያርክ መንበራቸውን ለቀው ከተወሰኑ አባቶች ጋር ከሃገር በመወጣታቸው በቤተ ክርስቲያኗ ለ26 ዓመታት ምዕመናን እያዘኑ በከፍተኛ የሰላም…

የአብዲ ኢሌ የጭቆና እጅ እስከ አዲስ አበባ!

የሶማሌ የጎሳ መሪዎች እና ሽማግሌዎች እንዲሁም የተጋበዙ እንግዶች በፍሬንድሺፕ ሆቴል 'የሶማሌ ህዝብን እናድን' በሚል መሪ ቃል ኮንፈረንስ አዘጋጅተው ነበር። ኮንፈረንሱ በመካሄድ ላይ እያለ ከሶማሌ ክልል የመጡ የአብዲ ኢሌ ምስል የታተመበት ቲሸርት የለበሱ ወጣቶች ኮንፈረንሱ ላይ ገብተው የረበሹ ሲሆን - በተነሳው ግጭትም ሽማግሌዎችን ደብድበዋል። ከነዚህ ወጣቶችም ጋር አብረው ሁከት ሲፈጥሩ…

የጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ መቶ ቀናት?

“እኛ ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ ነን” በማለት የስልጣናቸው ቃለመኃላ የፈጸሙት የኢፌዲሪ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ባለፉት 100 ቀናት የቤተመንግስት ቆይታቸው ካከናወኑት ዋና ዋና ጉዳዮች የሚከተሉትን ይገኛሉ፡- - አዲስ ካቢኔ ማቋቋም - በርካታ እስረኞችን ማስፈታት - ከግብጽ ጋር የነበረ አለመተማመን ማስወገድና ከሀገሪቱ ጋር መልካም ግንኙነትና መተማመን እንዲፈጠር…

የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ቤት ለሕዝብ ተለለፈ

ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ተከራይቶ ይኖርበት የነበረውና ሐምሌ 5/2008 ዓም ጥቃት የደረሰበት ቤት ለሕዝብ ሙዝዬም እንዲሆን ሲሰራ ቆይቷል። ንግስት ይርጋና አታላይ ዛፌ ቤቱን ለመግዛት ሲያስተባብሩ ቆይተዋል። በትናንትናው ዕለትም ከቤቱ ባለቤት አብርሃም ገበየሁ ጋር ውል በመፈፀም ለሕዝብ እንዲተላለፍ ተደርጓል። ቤቱ 1 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር ዋጋ የወጣለት ሲሆን በትናንትናው ዕለት ለባለቤቱ…

ሜ/ጄ ተክለብርሃን ወ/አረጋይ ይመሩት የነበረው ኢንሳ ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ በሙስና ማባከኑ ታወቀ

( ኢሳት ዜና ሃምሌ 3 ቀን 2010 ዓ/ም ) የዶ/ር አብይ አህመድን ጠ/ሚኒስትር ሆኖ መመረጥ አጥብቀው ሲቃወሙ፣ ጠ/ሚኒስትሩን “ጠላት” ብለው በመፈረጅ የለውጥ ሂደቱን ለመቀልበስ ጥረት እያደረጉ የሚገኙት የቀድሞው የኢንፎሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ሜ/ጄኔራል ተክለብርሃን ወልዳረጋይ እና በአሁኑ ሰዓት በእስር ላይ የሚገኘው ምክትሉ ቢኒያም ተወልደ ከ200 በላይ…

ኦቦ ለማ መገርሳ ትናንት ለጨፌ ኦሮሚያ(ለኦሮሚያ ምክር ቤት) ከተናገሩት….

1-ከዚህ በፊት ቀጥታ ሲዋጉን የነበሩ አካላት ዛሬ እስፓንሰር በመሆንና ገንዘባቸውን በመርጨት የክልሉት ፀጥታ ለመደፍረስ ከፍተኛ ስራ እየሰሩ ይገኛሉ ብለዋል፡፡ ከእስፓንሰሮቹ የሚሰጣቸውን ገንዘብ በመቀበል የተሰጣቸውን ተልዕኮ ለማስፈፀም ዝግጁ የሆኑ በሺዎች የሚቆጠሩ የእኛው ወንድሞች በመከላችን ይገኛሉ ብለዋል፡፡ 2-ለዚህ ህዝብ እንሰራለን የምንል ከሆነ ሁላችንም ወደሀገር ተመልሰን በሀሳብ…

ፀረ_አማራ የሆኑ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ስም ዝርዝር

ፀረ_አማራ የሆኑ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ስም ዝርዝር _______ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ተሰብስበዉ የሚመርጡት ከወረዳ እና ዞን ከገበሬዉ፤ ሴቶች፤ ከወጣቶች እና ሙሁራን አባላት ተዉጣጠዉ በሚሄዱት ነዉ፡፡ ከዛም ስብሰባዉ ላይ ጥቆማ ይደረጋል፡፡ ምርጫዉ በሚስጥር ድምጽ ይሰጥበታል፡፡ አሁን ያሉት ማእከላዊ ኮሚቴ ስም ዝርዝር ደርሶኛል፡፡ ጸረ አማራ የነበሩ አሁን የተገለበጡ…