Take a fresh look at your lifestyle.

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) ስያሜ መቀየሩን አስታወቀ

9ኛውን ድርጅታዊ ጉባኤ ከትናንት ጀምሮ በጅማ ከተማ እያካሄደ የሚገኘው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) ስያሜውን ወደ ኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(ኦዴፓ) መቀየሩን አስታውቋል።

ድርጅቱ በጅማ ከተማ እያካሄደ ባለው ጉባኤ በበርካታ ጉዳዮች ላይ እየመከረ መሆኑን እንዲሁም 14 ነባር አመራሮችን በክብር ከፓርቲ ማሰናበቱን አስታውቋል።

በዚህም መሰረት፦

አቶ አባዱላ ገመዳ

አቶ ጌታቸው በዳኔ

አምባሳደር ኩማ ደመቅሳ

አምባሳደር ግርማ ብሩ

አምባሳደር ድሪባ ኩማ

አቶ እሸቱ ደሴ

አቶ ተፈሪ ጥያሩ

አቶ ሽፈራው ጃርሶ

አምባሳደር ደግፌ ቡላ

አቶ አበራ ሀይሉ

አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ

አቶ ኢተፋ ቶላ

አቶ ዳኛቸው ሽፈራው

አምባሳደር ጊፍቲ አባሲያ በክብር መሰናበታውን ገልጿል።

Leave A Reply

Your email address will not be published.