Take a fresh look at your lifestyle.

በጅጅጋ የተፈጠረው አለመረጋጋት ወደ ሌሎች አካባቢዎችም ተዛምቷል ተባለ

በጅጅጋ  ከተማ የሰው ህይወት እየጠፋ ነው።በቡድን የሚቀሳቀሱ ወጣቶች ንብረት እየዘረፉ ነው።ከጅጅጋ ከተማ በተጨማሪ  ወርደር፣ ጎዴ፣ ደጋሃቡር፣ ቀብሪደሃርና በሌሎች በርካታ የክልሉ  ከተሞች በልዩ ሀይል ፖሊስ በታገዝ ባንኮችን እየዘረፉ ነው። ቤተክርስቲያናት እየተቃጠሉ ነው።

በዚህም የበርካታ ዜጎች ህይወት መጥፋቱም እየተነገረ ነው። አሁንም በክልሉ የተረጋጋ ነገር የለም። አብዲ ኢሌም ህዝቡን “ተረጋጉ” በማለት በሶማሊኛ ቋንቋ አጭር መግለጫ በቲቪ ሰጥቷል።

Leave A Reply

Your email address will not be published.